ኤቦላን ለመቆጣጠር የአዉሮጳ ባለስልጣናት ያቀረቡት ሃሳብ DW Amharic November 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኤቦላ ተሐዋሲ ወደተጠቁት ሶስት የአፍሪቃ ሃገራት ተጉዞ የነበረዉ የአዉሮጳ ኮሚሽን ልዑክ የጉብኝቱን ዉጤትና አስተያየት ለኅብረቱ ልዩልዩ ተቋሞች አቀረበ።