የሰማዕታት ቀን መታቢያ በአትላንታ – እሑድ Nov. 21

የ1997 ዓ.ም ሐገራዊ ምርጫ ውጤትን አስከትሎ በኢሕአዴግ በግፍ የተገዯሉትን ኢትዮጵያዊን አምስተኛ ዓመት ለማስታወስ በአትላንታ የተቋቋመው አስተባባሪ ኮሚቴ November 21st, 2010 ታላቅ ህዝባዊ ዝግጅት አዘጋጅቷል።

በዚህ ዝግጅት ወቅቱን የሚዘክሩ ተጋባዥ እንግዶች ንግግር ያዯርጋሉ፣ ሥነ ጽሑፍ ይቀርባል፣ እንዲሁም ቪዲዮዎች ይታያሉ።

በአትላንታና በአካባቢው የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በዚህ ቀን በቦታው እንድትገኙ አዘጋጅ ኮሚቴው በአክብሮት ይጋብዛል።

እሑድ November 21, 2010

Decatur Library
215 Sycamore Street
Decatur, GA 30030

ለበለጠ መረጃ፣ በ 678-939-8420 ይዯውሉልን።

Ethiopian election massacre remembrance month