ቡድን 20 ምጣኔ ሐብታዊ ወይስ ፖለቲካዊ? DW Amharic November 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አንዱ ቡድን በ15ለ 1 ተፃራሪ ሐይላት የተወጠረ፤ በ4መሐል ሰፋሪዎች የተትመከመከ መሆኑን መስካሪ ነዉ።ለዘንድሮዉ ጉባኤ የመነጋገሪያ ርዕስ፤ የአቋም መግለጫምከቡድኑ ይፋዊ አላማ ጋር የሚጣጠም ነዉ።ምጣኔ ሐብት።