የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ተስፋ DW Amharic November 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለአፍሪቃ ዋንጫ የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታውን እጅግ የጠበበ ዕድል ይዞ ረቡዕ ያከናውናል። ቡድኑ በአዲስ የውጭ ሀገር አሠልጣኝ መመራት ከጀመረ ወዲህ ለማሸነፍ የቻለው አንድ ጨዋታ ብቻ ነው። ምክንያቱ ምንድን ነው? ጂብራልታርን 4 ለ0 ያሸነፈው የጀርመን ቡድን አሠልጣኝ በውጤቱ አልተደሰቱም።