G20 ዘጠነኛ የመሪዎች ስብሰባውን በብሪስቤን ያደርጋል። VOA Amharic November 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic G20 በመባል የሚታወቁት የአለም ከበርቴ ሀገሮች መሪዎች በሳምንቱ ማብቂያ ከህዳር 6 እስከ 7 በ Brisbane ተገናኝተው በምጣኔ ሃብትና ልማት እድገት ላይ ለመነጋገር እየተዘጋጁ ባሉበት ወቅት፥ አፍሪካ ከዚህ ጉባኤ ተጠቃሚ ትሆናለች ወይ የሚሉ ጥያቄዎች ቀርበዋል።