የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ዳግም ምርጫ ዘመቻ DW Amharic November 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ጉድላክ ጆናታን በጎርጎሪዮሳዊው አዲስ ዓመት ለዳግም ዘመነ-ሥልጣን በመመረጥ እንደሚወዳደሩ መግለጣቸው በናይጄሪያውያን ዘንድ ከወዲሁ ቁጣ እና ደስታን የቀላቀለ ስሜት ፈጥሯል።