ምርምር በ አይ ኤስ ኤስ እና የጀርመን ተሳትፎ DW Amharic November 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሙያ የአፈርና ቋጥኝ እንዲሁም የእሳተ- ገሞራ ተማራማሪ ነው-- «ጂዎፊዚስት»፤ ጠፈርተኛ ፣ አሌክሳንደር ጌርስት! ካለፈው ዓመት ግንቦት 20 ቀን 2006 ዓ ም አንስቶ ግን፣ እስካለፈው እሁድ፣ ከምድር አናት ላይ ሆኖ ፣ ማለት 418ኪሎሜትር ከፍ ብሎ ነበረ ምርምሩን ሲያካሂድ የቆየው።