የሰው ልጅ አንድ ተጨማሪ እርምጃ በጥልቁ ሰማይ VOA Amharic November 12, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ፊሌ ተብላ የተሰየመች ንብረትነቷ የአውሮፓ የጠፈር ኤጀንሲ የሆነ መንኩራኩር ሕዋ ውስጥ ከምትገኝ አንዲት ቀደም ብላ ከተላከች የአውሮፓ ኅብረት ማምጠቂያ መደብ ተወንጭፋ በልማድ “ጅራታም ኮከብ” እየተባሉ ከሚጠሩ የተፈጥሮ የሰማይ አካላት ወይም ኮሜቶች በአንዷ ላይ አረፈች፡፡