‹‹እስሬ፣ ጥሩ ክርስቲያን ሰውና ታጋይ አድርጎኛል›› Ethiopia Zare November 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ‹‹ኢህአዴግ በጭቆና ውስጥ ጸጥ ብሎ የተቀመጠን ሕዝብ እየቆሰቆሰ ነው›› ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ከቃሊቲ እስር ቤት (በኤሊያስ ገብሩ – ጋዜጠኛ)ትናንት፣ በዕለተ ዓርብ እኔ እና የዕንቁ መጽሄት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ከሆነው ፍቃዱ ማህተመወርቅ (ባሪያው) ጋር ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋንና ፖለቲከኛን አቶ አንዷለም አራጌን በቃሊቲ ተገኝተን ጠይቀናቸው ነበር፡፡ ሙሉውን አስነብበኝ …