የበርሊን ግንብ አጥር የፈረሰበት 25ኛ ዓመት DW Amharic November 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እ ጎ አ ከነሐሴ ወር 1961 ዓ ም አንስቶ በርሊንን ከ ሁለት በመክፈል 28 ዓመታት የዘለቀው 15 ኪሎሜትር ርዝማኔ የነበረው የግንብ አጥር የፈረሰበት 25ኛ ዓመት ዛሬ በደመቀ ሥነ ሥርዓት ሲከበር ውሏል። ከበርሊን ውጭ ፤ በአጠቃላይ 155 ኪሎሜትር