የጀርመን ዉኅደት ዓመታዊ ክብረ በዓል DW Amharic November 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጀርመንን ለኹለት ከፍሎ የቆየው ግንብ የተገረሰሰበትና ኹለቱ ጀርመኖች ውህደት የፈጠሩበት 25ኛ ዓመት በርሊን ውስጥ እየተከበረ ነዉ። በ15 ኪሎ ሜትሮች ርዝመት ወደ 7000 የሚጠጉ ክብ አንፖሎች ብርሃን እየፈነጠቁ እንደወሰን ቆሞ የነበረዉን ግንብ ማመላከታቸዉ ለበርሊን ነዋሪዎችና ከመላው ዓለም ለተሰበሰቡ ጎብኝዎች መስህብ መሆናቸዉ ተነግሮአል።