የደቡብ ሱዳን ውዝግብና ሽምግልናው DW Amharic November 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የምሥራቅ አፍሪቃ አፍሪቃ ሃገራት ፤ የኢትዮጵያ ኬንያና ዩጋንዳ መሪዎች፤ 11 ወራት በእርስ በርስ ጦርነት ላይ የሚገኙትን የደቡብ ሱዳን ተቃናቃኝ መሪዎች ለመሸምገል ዛሬም አዲስ አበባ ውስጥ ጉባዔ አካሂደዋል።