የደቡብ ሱዳን ዉጥረትና የመብት ተሟጋች ተቋማት ጥሪ DW Amharic November 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከ 50 የሚበልጡ የደቡብ ሱዳን ዜጎች፤ የሰብዓዊ ተቋማትና ፤ ዓለማቀፍ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት እንዲሁም የደቡብ ሱዳን ጎረቤት ሃገራት የተመድ የፀጥታ ምክር ቤት በደቡብ ሱዳን ላይ አስቸኳይ የጦር መሳርያ ማዕቀብ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ።