የሕዋ ጉዞና አደጋው DW Amharic November 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሕዋ ለመመራመርም ሆነ ለመንሸራሸር፣ የሚደረግ ጉዞ፣ በምድር ላይ እንደምናውቀው የተለያየ የማጓጓዣ ዘዴ ፍጹም ቀላል አይደለም። በሕዋ ጎዞ የማይታሰብ የተለያየ ችግር ሊያጥም እንደሚችል በማሰብ ማሰላሰል ፤ አማራጭ መላዎችን ሁሉ መሻቱ ተገቢ ነው።