ማሬ ኖስትሩምን የተካው ትሪቶን DW Amharic November 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጣሊያኒኛዉ«ማሬ ኖስትሩም» ወይም ባህራችን በሚል መጠሪያው ለአንድ ዓመት ያህል ሜዲትራኒያን ባህል ላይ ችግር የሚገጥማቸውን በተለይም ስደተኞችን ባህር ሰምጠው እንዳይቀሩ የማዳን ተግባር ሲያከናዉን የነበረው የኢጣልያ ባህር ኃይል ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በትሪቶን ተተክቷል።