በሶማልያ የስልጣን ሽኩቻ ያስከተለዉ ሥጋት DW Amharic November 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሶማልያ ፕሬዝደንት ሃሰን ሼኪ ሞሃመድ እና በጠቅላይ ሚኒስትሩ አብዱዊሊ ሺካህ አህመድ መካከል የተፈጠረዉ የስልጣን ሽኩቻ ከሁለት አስርተ ዓመታት በላይ በጦርነት ስትታመስ የቆየችዉን ሀገር ዳግም እንዳያንኮታኩታት ማስጋቱን የአዉሮጳ ሕብረት እና የተመድ አሳሰቡ።