የቡርኪና ፋሶ ጊዚያዊ ሁኔታ DW Amharic November 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብሌዝ ኮምፓዎሬ ከቡርኪና ፋሶ ፕሬዝደንትነት መልቀቃቸውን ተከትሎ የሀገሪቱ ጦር የሽግግር መንግስት መመሥረቱን ይፋ አድርጓል። ይሁንና ተቃዋሚዎችና ተከታዮቻቸው በሉቴናንት ኮሎኔል ያኮባ ኢዛክ ዚዳ የሚመራው የሽግግር መንግስት ስልጣኑን እንዲያስረክብ በመወትወት ላይ ናቸው።