የግሬስ ሙጋቤ ወደ ፖለቲካው መድረክ መግባት DW Amharic November 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዚምባብዌ ገዢው የዛኑ ፒ ኤፍ ፓርቲ የፊታችን ታህሳስ በሚያካሂደው ጉባዔው የሀገሪቱን ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ የፓርቲ መሪነት ሥልጣናቸውን እንደገና እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።