የቡርኪና ፋሶ ጦር ኮሎኔል ዚዳን ሰየመ DW Amharic November 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የቡርኪና ፋሶ ጦር ሰራዊት ኮሎኔል ዚዳን የሽግግር መንግሥቱ መሪ ሲል ሰየመ። ለረዥም ዓመታት ቡርኪና ፋሶን በፕሬዚዳንትነት ያስተዳደሩት ብሌዝ ኮምፓዎሬ ሥልጣናቸዉን ከለቀቁ በኋላ ከ24 ሰዓታት በላይ ሀገሪቱን የሚያስተዳድረዉ ከፍተኛ ባለስልጣን ማን መሆኑ በግልፅ የታወቀ ነበር አልነበረም።