የተመስገን መታሠር እንዳሳሰባት ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች VOA Amharic October 31, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ በነበረው በተመስገን ደሣለኝ ላይ የተላለፈው የእሥራት ፍርድ እንደሚያሳስበው የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት አስታወቀ፡፡