ስልጣን የለቀቁት የቡርኪና ፋሶ መሪ DW Amharic October 31, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቡርኪና ፋሶ ከፈረንሳይ ቅኝ ነጻ ከወጣችበት እ.ኤ.አ. 1984 ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የምታውቀው ሁለት መሪዎች ብቻ ነው። አፍሪካዊው ቼ ጉቬራ ይባሉ የነበሩት ቶማስ ሳንካራን እና ብሌዝ ኮምፓዎሬን ። ብሌዝ ኮምፓዎሬ ወደ ስልጣን የመጡት ቶማስ ሳንካራ በወታደሮች መገደላቸውን ተከትሎ እ.ኤ.አ. በ1987 ዓ.ም. ነበር።