አምስተኛው የዩናይትድ ስቴትስ ኅገ መንግስታዊ የማሻሻያ አንቀጽና የዜጎች ያለመናገር መብት፤

“አንድ ሰው በፖሊስም ሆነ በሌላ የሕግ አስፈጻሚ አካል ለሚቀርብለት ጥያቄ፤ ካልፈቀደ በስተቀር መልስ ያለመስጠት መብት አለው።” አቶ ደረጀ ሰምሴ ቡልቶ፤ የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የሕግ ባለሞያ።