ሶስቱ የዴሞክራሲ ምሶሶዎች፣ የፕሬስ ነጻነት፥ ጠንካራ የፓለቲካ ተቃዋሚና ነጻ ፍርድ ቤት VOA Amharic October 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአንድ አገር ዴሞክራሲ እንዲጸናና ስር እንዲሰድ ሶስት አስፈላጊ ነጻነቶች እነርሱም የመጻፍ የመናገር ሃሳብ የመቀያየር፣ የተደራጀና ነጻ የሆነ የፓለቲካ ተቃዋሚ፣ እንዲሁም ገለልተኛና ነጻ የሆኑ ፍርደ ቤቶችና ዳኞች መኖር አለባቸዉ ይላሉ ፕሬፌሰር አድኖ አዲስ።