የዩክሬይን የፓርላማ ምርጫ ዉጤትና እንደምታዉ DW Amharic October 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የምስራቅ ዩክሬይን ቀዉስ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት ባለፈው የሳምንት መጨረሻ ዩክሬይን አዲስ ፓርላማን መርጣለች። መፍቀሬ አዉሮጳ ፓርቲዎችም አብላጫ ድምፅን አግኝተዋል።