የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እስራት ተበየነበት DW Amharic October 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የፊደራል ከፍተኛ ፍርድቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት ከሁለት ሳምንት በፊት በማነሳሳት ጥፋተኛ ነህ ያለዉን ታዋቂ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የሶስት ዓመት እስራት በይኖአል።