የአንድነት ፓርቲ ክፍፍል DW Amharic October 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከሰባት ዞኖች የተወጣጡ የፓርቲዉ አመራር አባላት እንደሚሉት የፓርቲዉ ብሔራዊ ምክር ቤት የቀድሞዉ ፕሬዝዳንት ኢንጂነር ግዛቸዉ ሽፈራዉን ሽሮ በምትካቸዉ አቶ በላይ በፈቃዱን መተካቱ ሕገ-ወጥ ነዉ