ጥቃት በኦታዋ ካናዳ ምክር ቤት DW Amharic October 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በካናዳዋ ኦታዋ ከተማ ምክር ቤት ትናንት ከደረሰዉ ድንገተኛ ጥቃት በኋላ የሀገሪቱ መንግሥት ለደህንነት እና የፀጥታ ጉዳይ ተቋማት ሰፋ ያለ መብትና ስልጣን ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታወቀ።