Amharic 9 የተቃውሞ ፓርቲዎች ስምምነት DW Amharic Oct 22, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ውስጥ ፤ ከገዥው ፓርቲ የተለየ አማራጭ የፖለቲካ አጅንዳዎች ይዘው የቀረቡ 9 የተቃውሞ ፓርቲዎች፤ በሚያስሟሟቸው ጉዳዮች ተባብረው ለመሥራት መስማማታቸው ተገለጠ።