ስብርባሪ ከዋክብት፣ ፕሎቶና የኅዋው ምርምር DW Amharic October 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው እሁድ ፣ አንድ ስባሪ ኮከብ ወደ ማርስ ከዚያ በፊት ታይቶ ባልታወቀ ሁኔታ መጠጋቱ ፤ ለምን የሥነ ፈለክ ጠበብትን ትኩረት ሳበ? ስባሪ ከዋክብት ከየት ነው መነሻቸው? 9ኛው ፕላኔት አይደለም ተብሎ እ ጎ አ በ 2006 ከ ዝርዝር እንዲወጣ የተደረገው