«“ሰሚ ያጡ”እሪታዎች፤” የሃኪሙ ማስታወሻና ትምሕርታዊ መረጃዎች

በአሳሳቢው የኢቦላ ወረሽኝ ላይ ያተኮሩ ትምሕርታዊ ጽሁፎችን በአማርኛ አዘጋጅተው በተለያዩ የኢትዮጵያውያን ድረ ገጾችና የሕክምና መወያያ መድረኮች አማካኝነት በማሰራጨት ለንባብ ያበቁ ሃኪም ናቸው። ዶ/ር አሸናፊ ዋቅቶላ ይባላሉ። በኢቦላና ተዛማች ርዕሶቹ ዙሪያ ትኩረት በማድረግ የሚቀናበረው የሃኪምዎን ይጠይቁ ተከታታይ ፕሮግራም እንግዳ አደርገናቸዋል። የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤