ስለኤቤላ የተሰጠ ገለጻ DW Amharic October 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባለሙያ በመጋበዝ ስለኤቦላ ወረርሽኝ ገለፃ ማድረጉን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የላከዉ ዘገባ ያመለክታል።