የቤጂንግ ማራቶንና ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች DW Amharic October 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሳምንቱ መጨረሻ ቻይና ቤጂንግ፤በታላቅዋ ብሪታንያ በርሚንግሃም፤ እንዲሁም በሆላንድ አምስተርዳም የተለያዩ የአትሌቲክስ ዉድድሮች ተከናዉነዋል።