ቦኮሃራም ያገታቸው ልጃገረዶች የመለቀቅ ተስፋ DW Amharic October 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የናይጄሪያ መንግሥት እና ቦኮ ሃራም ተኩስ ለማቆም መስማማታቸው ይፋ ከሆነ በኋላ ቡድኑ ለ6 ወራት አግቷቸው የቆዩ ልጃገረዶች በሚመጡት ቀናት ነፃ ይሆናሉ ተብሎ ይገመታል።