የሽብር ጥቃት ማስጠንቀቂያ DW Amharic October 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ከሽብርተኞች አዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ጥቃት እናደርሳለን የሚል ማስጠንቀቂያ እንደደረሰዉ በያዝነዉ ሳምንት መጀመሪያ ቀናት ላይ አስታዉቋል።