እቁብ የሚጥሉ ወጣቶች DW Amharic October 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን ፤ታክሲ ላይ የሚያገለግሉ ወጣቶች ናቸው። ከደሞዛቸው እየቆጠቡ እና እቁብ እየጣሉ ፤ ህይወታቸውን እንዴት በመቀየር ላይ እንደሚገኙ ያጫውቱናል።