ኢትዮጵያ በጎ ፍቃደኞችን ወደ ምዕራብ አፍሪካ ልካለች

 

 

በምዕራብ አፍሪካ ውስጥ የተከሰተውን የኢቦላ በሽታን ስጋት በኢትዮጵያ ለመከላከል የሚያስችሉ፤ የማኅበረሰብ ጤና ሥልጠናዎችና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች መጀመራቸውን የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናግረዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለፓርላማው ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ የምዕራብ አፍሪካ ሀገሮችን ለማገዝ የበጎ ፈቃድ አገልጋይ ኢትዮጵያዊያንንም አሠማርታ እየሠሩ መሆናቸውን አመልክተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአፍሪካ መሪዎች መከሰስ ጉዳይ እና ሌሎችም ነጥቦች ላይ ተናግረዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡