ኦብነግ ኦጋዴን ውስጥ ጥቃት መሠንዘሩን ይናገራል፤ መንግሥት “ኦብነግ የለም” ይላል VOA Amharic October 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃአውጭ ግንባር በካሉብ አካባቢ ሰሞኑን በርካታ ጥቃቶች ፈፅሜ ብዙ ጉዳት አደረስኩ ይላል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ግን የኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ብሎ እራሱን የሚጠራው ድርጅት ሕልውናው ያከተመ ነው፤ የተፈፀመ ጥቃትም፣ የደረሰ ጉዳትም የለም ብሏል፡፡