አንድነት አዲስ ፕሬዝደንት መምረጡ DW Amharic October 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ተቀዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ጥቅምት 2/2007 ዓ.ም. አቶ በላይ ፈቃዱን በፕሬዝደንትነት መምረጡን አስታውቋል። አቶ በላይ በፕሬዝደንትነት የተመረጡትየቀድሞው ፕሬዝዳንት ኢንጂኔር ግዛቸው ሽፈራው ስላጣናቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን ተከትሎ መሆኑን የፓርቲው ዋና ጸሃፊ አቶ ስዩም መንገሻ ተናግረዋል።