የአርቲስት ተሾመ አሰግድ መሸለም DW Amharic October 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አርቲስት ተሾመ አሰግድ ለኪነ ጥበብ ላበረከተው አስተዋፅዖ ክብር እና ምሥጋና ተቸረው። ባለፈው ቅዳሜ በዩኤስ አሜሪካ የሚኒያፖሊስ ከተማ በተደረገው ሥነ ሥርዓት ላይ አርቲስት ተሾመ በሕይወት ጎዳና ያጋጠሙትን ፈተናዎች በፅናት በማለፍ ፣ በኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ላይ ጉልህ ሚና መጫወት መቻሉ እና ለሌሎችም አርአያ ሊሆን መቻሉ ተገልጾዋል።