የሰላም የኖቤል ሽልማት የሕጻናት ጉዳይ ተቆርቋሪዎች DW Amharic October 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዘንድሮ የሰላም የኖቤል ሽልማት ለፓኪስታንና ህንድ የሕጻናት ጉዳይ ተቆርቋሪዎች ተሰጠ። ኦስሎ ኖርዊ የሚገኘዉ የኖቤል ሽልማት ኮሚቴ ዛሬ እንደለገለፀዉ ፓኪስታናዊትዋ ማላላ ይሱፍዛይ እና ህንዳዊዉ ካይላሽ ሳትያርቲ በፀረ -ሕጻናት እና ወጣት እንቅስቃሴ እንዲሁም ሕጻናት በሙሉ የትምህርት እድል እንዲያገኙ ባደረጉት ትግል ለሽልማት በቅተዋል።