በሶስት የግል መፅሔቶች ላይ የተላለፈው ብይን እና ውግዘቱ DW Amharic October 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት በሶስት የግል መጽሄቶች ባለቤቶች ላይ በሌሉበት ውሳኔ ማሳለፉን የፈረንሳይ የዜና ወኪል ከአዲስ አበባ ዘግቧል። እንደዘገባዉ ፍርድ ቤቱ መጽሔቶቹ ሎሚ፤ አዲስ ጉዳይ እና ፋክት የተሰኙት ሲሆኑ ውሳኔው በአለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተከራካሪዎች ዘንድ ተቃውሞ ገጥሞታል።