ስጋት ያጠላበት የየመን የፀጥታ ይዞታ DW Amharic October 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በየመን ዋና ከተማ ሰንዓ በዛሬዉ ዕለት በደረሰ አጥፍቶ ጠፊ ቦምብ ፍንዳታ ከ40 በላይ ሰዎች ህይወት መጥፋቱንና ከ70 በላይም መጎዳታቸዉን የሀገሪቱን የጤና ጥበቃ ሚኒስትር የጠቀሱ ዘገባዎች ያመለክታሉ።