ፀረ ሰብል መርዛማ ንጥረ ነገርን የተመለከተ ምክክር DW Amharic October 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሰብል በመስክ ላይ እያለ ወይም በሚደርቅበት፣ በሚከማችበት ወይም በሚጓጓዝበት ጊዜ በሚፈጠር ሻጋታ ውስጥ የሚገኘው አፍላቶክሲን የሚባለውን መርዛማ ንጥረ ነገር በአፍሪቃ በቆሎን እና ለውዝን የመሳሰሉ የግብርና