የዓለም ባንክ፣ አይ ኤም ኤፍ እና የዓለም ኤኮኖሚ ሁኔታ DW Amharic October 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ መርህ ድርጅት፣ አይ ኤም ኤፍ በዚህ ሳምንት ዋሽንግተን ውስጥ ከ187 ሀገራት የገንዘብ ሚንስትሮች ጋ ተገናኝተው ይመክራሉ።