የኢትዮጵያ ወጣት የሥራ ፈጣሪዎች ፈተናና እድሎቻቸዉ DW Amharic October 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዕለቱ የእንወያይ ቅንብር የኢትዮጵያ ወጣት የስራ ፈጣሪዎች የሚገጥሟቸው ፈተናዎችና ዕድሎቻቸው በሚል ርዕሰ-ጉዳይ ከሦስት ባለሙያዎች ጋር ውይይት አዘጋጅተናል። በውይይቱ የቆዳ ውጤቶችና የልብስ ዲዛይነር ዮናታን በቀለ፤የሶፍትዌርና ድረ-ገጽ ባለሙያ ሳሙኤል አርከበ እና የኢኮኖሚ ባለሙያና አማካሪ የሆኑት አቶ ቴዎድሮስ ሲሳይ ተሳትፈዋል።