የስደተኞች ጎርፍ በፈረንሣይ DW Amharic October 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከአፍሪቃ እና ከተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ወደ አውሮጳ የሚጎርፉ ስደተኞች በፈረንይዋ የወደብ ከተማ ካላይ አሳብረው በቅርብ ርቀት ወደ ምትገኘው እንግሊዝ ለመግባት በመጉረፍ ላይ ናቸው።