የጋምቤላው ግጭት ተፈናቃዮችና ታካሚዎች DW Amharic October 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከጥቂት ሳምንታት በፊት በጋምቤላ መስተዳድር በጎደሬ ወረዳ ለረጅም ጊዜ በዚያ ሠፍረው ይኖሩ በነበሩ ና በአካባቢው መዠንገር ነባር ብሔረሰብ አባላት መካከል በተከሠተ ግጭት ብዙ ሰዎች መሞታቸው ተነግሮአል። ወደተለያዩ ቦታዎች የተሰደዱትም ጥቂቶች አይደሉም።