የቱርክ ፓርላማ፤ የተ መ ድ -IS እና ኢራቅ DW Amharic October 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የቱርክ ፓርላማ ፤ የአገሪቱ ጦር ሠራዊት ከድንበር ማዶ ወደ ኢራቅና ሶሪያ በመግባት የ IS ታጣቂዎችን እንዲወጋ በተካሄደ የድምፅ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት መደገፉ ተነገረ። ከ3/4ኛ በላይ የሕዝብ እንደራሴዎች ያጸደቁት ውሳኔ በተጨማሪ የውጭ ሃገራት