የግብርና መረጃ በነፃ የሚቀርብበት ነፃ የስልክ መስመር DW Amharic October 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ይህ በኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ የተጀመረው 8028 አዲስ ነጻ የስልክ መስመር ነው። ለኢትዮጵያ አርሶ አደሮች እገዛና ምክር የሚያገኙበት ነጻ የስልክ መስመር ግልጋሎት ከተጀመረ ጥቂት ወራት ተቆጠሩ።