የኤቦላ ሥርጭትና ተመድ DW Amharic October 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ግብረ-ሃይሉ በ60 ቀናት ውስጥ ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት አስቧል። እንደ አንቶኒ ባንበሪ አሁን አፋጣኝ እርምጃ ካልተወሰደ ዓለም ከፍተኛ አደጋ ሊገጥመው ይችላል።